Tenkir10
#other
እኔ ምለው የማታ ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው እንደቀኑ ስድስት ሰዓት ነው ወይስ ? አሁን የሚመጣው ሳምንት ሀሙስ አለ ?
May 03, 20265 engagements
እኔ ምለው የማታ ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው እንደቀኑ ስድስት ሰዓት ነው ወይስ ? አሁን የሚመጣው ሳምንት ሀሙስ አለ ?
May 03, 2026የማታ ቅዳሴ የለም እኮ እና ደግሞ ሀሙስ ቅዳሴ ጠዋት ነው
May 03, 2026I mean ጠዋት ሌሊት ማለት ነው ስንት ሰዓት ነው?
May 03, 2026Mat lay kedasa sayihon kumet new emibalew kedase hamus kehon bezu Giza tewat new gedam kalehone
May 03, 2026ጠዋት ስንት ሰዓት ? መሄድ ያለብኝ
May 03, 2026በምን ሃይማኖት ነው 🤔
May 03, 2026