Mitu_2486.5
#personal
ሰላም ለናንተ ይሁን ፎቢያ ያለባችሁ ሰዎችን ይመለከታል ይሄ ጥያቄ። ምንድን ነበር የምትፈሩት እንዴትስ ነው መፍራታችሁን የተዋችሁት? ተሳቀኩኮ 😢
May 02, 202610 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን ፎቢያ ያለባችሁ ሰዎችን ይመለከታል ይሄ ጥያቄ። ምንድን ነበር የምትፈሩት እንዴትስ ነው መፍራታችሁን የተዋችሁት? ተሳቀኩኮ 😢
May 02, 2026🐍neber ande ken beakal ayhut keza behuala tewegn Anchi yemnden nw yalebesh?
May 03, 2026አንዳንዴ ፍርሀት/ርደት እና ፎቢያ ይምታታብናል እና ለዪ.. ምክንያቱም ብዙ ፍርሀቶች በግዜ ሂደት ይተዋሉ ራስን በማለማመድ ይተዋል ወይም በፍርሀት ውስጥ መኖር እንዴት እንደሚቻል ራስን ማሰልጠን ይቻላል... ለምሳሌ ብዙ ሰው ከፍታ ቦታን ይፈራል ማላመድ ግን ይቻላል ራስን... ይሄ ፍርሀት ግን ፎቢያ ደረጃ ከደረሰ እመኚኝ መቼም አትለምጂውም ፌንት ትሰሪያለሽ እንጂ አትለምጂውም:: ስለዚህ ለዮ ፎቢያ ነው ፊር የሚለውን::
May 03, 2026ፌንት አልሰራም ግን ቮም . . . 🤢 ነው ማደርገው
May 04, 2026Face you fear. Koytesh tlemjwalesh
May 03, 2026እንጄት አድርጌ 🥺🙈
May 03, 2026የምን ፎቢያ ነው ያለብሽ
May 03, 2026ሚጡዬ ስታድጊ ይተውሻል
May 03, 2026What’s your phobia?
May 03, 2026