22 አመቴ ነው የምር ራሴን ለመቻል በጣም እየታገልኩ እየሰራው ነው ቤትም ተከራይቼ ወጥቼያለው ነገር ግን እስካሁን ሊገባኝ ያልቻለው ነገር ከሴት ጋር ምን እንደሚወራ አላቅም ምን ብዬ እንደምጀምር ምን ማለት እንዳለብኝ ወሬውንም ምን ብዬ እንደማስቀጥል አላቅም ገና ሰላም ሲሉኝ ሲያዩኝ ባጠገቤ ሲያልፉ የሆነ ነገር ይወረኛል ላብ ላብ ይለኛል በቃ ፍርሃት ይሰማኛል ሴጋ ካቆምኩ 6 ወር ሞላኝ ግን በቃ አሁንም እደናበራለው የምር ለፍቅረኛነትም ብቻ ሳይሆን እንደ እህትም እንደጓደኛም ሴቶች መቅረብ እፈልጋለሁ ግን በቃ i can't 😭 መፍትሄው ምንድነው??የምር ከዚ አይነት ማንነት መውጣት ይቻላል??እንዴት ብዬ ራሴን ልቀይር?? be positive pls🙏
May 02, 20261 እቤት ተከራየተ መውጣትህ ጥሩ ነገር ነው ግን እንደ ትልቅ አትየው ስልህ የፍቅር የሴት መስፈርት አይደለም ባትጥርም ቤተሰብ ጋ ብትሆንም አዲስ ነገር የለም ገናህ 22 አመትህ ነው ብዙ ይቀርሀል 2 ያን ያህልም ቦታ አትስጣቸው የምሬን ነው ምልህ እንደዛ ጥሩ አይደለም ደግሞ s** አርግ በደንብ ግን ራስህን እየጠበክ ጥንቅቅ ያልክ ሆነህ ከልብ ወንድ ደፋር ያረግሀል ካሳለፍኩት ከልምዶቼ ነው የምነግርህ የምሬን ነው ሞክር
May 03, 2026