በዚህ ነገር ሊወራበት አይገባም ?? እኛ ይሄ ትውልዶች ቤተሰቦቻችኝ በደንብ እየቀጡ በስነምግባር አሳድገውናል ብዙዎቻችን ከምንም በላይ ባህል እና ወግን እንድናቅ ፣ ነውርን እንድንፈራ ፣ ትልቅ ሰው ማክበር እንዳለብን ከምንም በላይ ደሞ እግዚአብሔርን ወይም አላህን እንድንፈራ አድርገው በስነምግባር ቆንጥጠው አሰደገውናል።... ነገር ግን ከሆነ ጊዜ ቡሃላ ይህ ነገር ቀስ በቀስ እየወጣ ነው ጋጠወጥነት እና ስድብ ሚያስደስተን ፣ ትልቅ ሰውን አለማክበር አዋቂ ሚያስብል እየመሰልን ፣ እንደ አስተዳጋችኝ እና ባህልና ወጋችን መሆን ወደኋላ መቅረት እየመሰን መቷል (ይሄን እያልኩበት ያለውበት ምክንያት ትረዳላቹ ብዬ አስባለሁ) እና ይሄ መዘመን ወይም መሰልጠን ነው?? እውነትስ እኛ ነገ እግብተን ወለደን እኛን እንዳሰደገ ማህበር እንሆናለን?? ይቅርታ አርጉልኝ እና ከዚህስ አለመሰልጠኑ ይሻላል እንደሀገር Critical thinking ይጎለናል፣ ቆም ብለን እናስብ እላለሁ !
May 02, 2026Wtf hule addisun twld mesadeb what about poleticegnoch,musegno Ena zeregnoch enantew honachu hule ttechunalachu why?? End enante hageruan gedel yeketete ale?? 97 +66 yenantew aydel
May 03, 2026