Honestyyy386
#personal
#personal '' መልኬ '' የሚለው የቴዎድሮስ ሞሲሳ ዘፈን ስሰማ የማለቅሰው እኔ ብቻ ነኝ?? እስኪ ቅርብ ጊዜ music ቪድዮውን ያየ ሰው የሆነ ነገር ይበለኝ🙏😭
May 01, 20262 engagements
#personal '' መልኬ '' የሚለው የቴዎድሮስ ሞሲሳ ዘፈን ስሰማ የማለቅሰው እኔ ብቻ ነኝ?? እስኪ ቅርብ ጊዜ music ቪድዮውን ያየ ሰው የሆነ ነገር ይበለኝ🙏😭
May 01, 2026ልጅነታችን እንዳለፈ ስናስብ እና ያ ግዜ ተመልሶ እንደማይመጣ ማወቁ የሆነ ልብን የሚኮረኩር፣ የሚያስተክዝ ስሜት አለው። የ ወንድሙ ጅራ ትዝታ ሚለውም እንደዛው
May 02, 2026እኔም እንደዛው ነኝ ብቻህን አይደለህም
May 02, 2026