Samity46.5
#health
ሰላም ሰዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም እንቅልፋም ሆኛለሁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በጣም በጠዋት ወጥቼ አምሽቼ ነው ከስራ ምገባዉ ይደክመኛል እና እሁድን ተኝቼ ነው ማሳልፈዉ እስከ እኩለ ቀን በጣም ይጫጫነኛል ባልነሳ እመርጣለሁ ተኝቼ ብዉል ሀይለኛ እንቅልፍ ነው ደሞ ሚወስደኝ እና ይሄ ነገር የድካም ብቻ ነው? ሰላማዊ ነዉ? መልሱልኝ አመሰግናለሁ።
May 01, 20262 engagements