Hi guys....ሰዉ እስከመጨረሻዉ ሳያገባና ሳይወልድ በድብርት ሳይሰቃይ መኖር ይችላል ብላቹ ታስባላቹ? እንደኔ ሀሳብ ከሆነ ተፈጥሮ እንድንራባ ትፈልጋለች በጣም ከምንም በላይ ማለት ነዉ...ነገር ግን ያን የተፈጥሮ ህግ ካላሟላን ተፈጥሮ። በጣም ትጣላናለች ከባድ ድብርት ይሰማናል መኖር ይሰለቸናል ስራ የመስስራት ስሜታችን ይጠፋል። ይሄን ለማምለጥ የተለያዩ ሱሶች ዉስጥ እንገባለን። የኛ ወላጆችም እኛን የወለዱን ከድብርት ብቸኝነት ለማምለጥ ነዉ ChatGpt ን ስጠይቀዉ ሳታገባ ደስተኛ ሆነህ መኖር ትችላለህ ይላል እኔ ግን አልስማማም?እስኪ ሀሳብ ስጡ
May 01, 2026ይቻላል አላማህ ላይ በጣም ትላልቅ ግቦች ካሉህ ሀገር እንደመለወጥ ፖለቲካ ትላልቅ ቢዝነስ አይታሰብም የሚባሉ ነገሮችን ማድረግ ወይ ደግሞ ከፈጣሪህ ጋር በጣም ቅርብ ሆነህ ከሞት ቦሀላ ላለው ሂወት ሁሌ መስራት ግን ምን ያህል ቆራጥ ነህ ስሜትህን መቆጣጠር ከባድ ነው ግን ይቻላል
May 01, 2026