Just_me!14
#business
ስለ ጤና ይስጥልኝ ለሆነ ጉዳይ ብር መክፈል ስላለብኝ ልከፍል ነውና ግን መተማመኛው ቼክ ነው የሚፅፍልኝ ማወቅ ያለብኝ ነገሮች እና ልወስዳቸው የሚገቡኝ ቅድሚያ ጥንቃቄዎች ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል።
May 01, 20263 engagements
ስለ ጤና ይስጥልኝ ለሆነ ጉዳይ ብር መክፈል ስላለብኝ ልከፍል ነውና ግን መተማመኛው ቼክ ነው የሚፅፍልኝ ማወቅ ያለብኝ ነገሮች እና ልወስዳቸው የሚገቡኝ ቅድሚያ ጥንቃቄዎች ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል።
May 01, 2026ቼኩን ባንክ ቤት ይዘህ ሄደህ ህጋዊ መሆኑን አረጋግጥ
May 01, 2026አመሰግናለሁ።
May 01, 2026የመተማመኛ ውል እንዳትዋዋል በፅሁፍ። ምናልባት በጊዜው ማይሰጥህ ከሆነ ገንዘብ/ንብረት፣ ከዛ ማስመታት ትችላለህ ባንክ ሄደህ፣ ያው ስድስት ወር የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ
May 01, 2026