50 ወንዶች በወር 1ሚሊዮን ብር የሚያስገኝ ሥራን ቢያገኙ በዓመት ውስጥ 48ቱ ትዳር ሲይዙ በተመሳሳይ መልኩ 50 ሴቶች በወር 1ሚሊዮን ብር የሚያስገኝ ሥራን ቢያገኙ በዓመቱ 2ቱ ብቻ ያገባሉ ! ! 😂😂 ለምን ? ምክንያቱም 48ቱ በወር 2ሚሊዮን ብር የሚያገኝ ወንድን ስለሚፈልጉ ማለት ነው ! የእነዚኽ ወንዶች ቁጥር ደግሞ አናሳ ነው ! ! እነዚኽ በቁጥር አናሳ የኾኑ ወንዶች ደግሞ ዝቅተኛ ገቢ ያላትን ሴት ለትዳር የመምረጥ ችግር የለባቸውም ! ስለዚኽ ገንዘብ ወንድን ልጅ ትዳር እንዲመሰርት ሲያደርገው በተቃራኒው ሴትን ልጅ ግን ቆሞ ቀር አልያም ደግሞ ጋለሞታ የማድረግ ፕሮባብሊቲው በጣም ሰፊ ነው ! ! እስኪ ወንዶች ቆሜ እንድቀር ያደርገኛት ከምትሏቸው ምክንያቶች ውስጥ ኹለቱን አስቀምጡ ! ! ሴቶችም እንዲኹ ኹለት አስቀምጡ ! . . . .
May 01, 2026ገንዘብ ሴትን ልጅ 'ጋለሞታ' አያደርጋትም፤ ይልቁንም በችግር ምክንያት ከማይመጥናት ወንድ ጋር እንዳትታሰር 'ነፃነት' ይሰጣታል። ትዳር የገበያ ስፍራ ሳይሆን የሁለት በሰሉ ሰዎች ጥምረት መሆን አለበት። ስኬታማ ሴት ለትዳር አትመጥንም የሚለው አስተሳሰብ ካለፈው ክፍለ ዘመን የተረፈ አሮጌ አስተሳሰብ ነው!"
May 01, 2026