Is "qeroo" the problem or the solution?
Oct 18, 2020"ቄሮ ሀገር ጨፍጫፊ ነው፤ ቄሮ ሰው ገዳይ ነው፤ ቄሮ ቤተክርስቲያን አቃጣይ ነው፤ ቄሮ ለብጥብጥ መነሻነት ተጠያቂ ነው" 👆 እንደዚ የሚል አይጠፋም እኮ ይሄኔ😁 ቄሮ የሚለው ቃል ምንድነው? ሲጀመር? ካልተሳሳትኩኝ ያላገባ/ያልታጨ ወንድ ማለት ነው፤ so ብጥብጥ ኦሮምያ ውስጥ ሲነሳ በጅምላ "ቄሮ" የሆነ ነገር አረገ ይባላል። ይሄ ግን ተገቢ አይመስለኝም ቄሮ አወደመ ከምንል ምናለበት እንትና እንትና አወደመ ተብሎ ቢጠራ፤ አሁን ላይ እየሆነ ያለው እኮ ቄሮ የሚለውን ቃል እንደ አሸባሪ ቡድን እንጂ ትክክለኛውን ትርጉም አይደለም ደሞ Reply አርጋቹ ለመሳደብ አትቸኩሉ፤ ረጋ ብላቹ አስቡ
Oct 19, 2020