JAHLEEL3956
#society
ለሴቶች ነው ይኼ :- 🥂 ቆንጂት እስኪ አንቺን በደንብ የሚገልጽሽ አንድ የዘፈን ግጥም ወይም አንድ መጽሐፍ ቢኖር የትኛው ነው? :-ሌላው ፍጹም ነፃነት ማለት ላንቺ የመሰለሽን የማድረግ መብት ነው ? :-በፍቅር ውስጥ 'ራስን አሳልፎ በመስጠት' እና 'ራስን በማጣት' መካከል ያለው መስመር የትኛው ነው? አንቺ ጋር ያ መስመር ተከብሮ ያውቃል ? :-ዓለም ላንቺ 'ጎበዝ' ወይም 'ትልቅ ሴት' የሚል ስም ቢሰጥሽ፣ አንቺ ግን በውስጥሽ ሰላም ባይኖርሽ ያ ስኬት ትርጉም ይኖረዋል?
Apr 30, 20261 engagements