KMB240.5
#business
ሰላም! የኔ ጥያቄ በህዝብ እና ጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ ንግድ ፈቃድ አውጥታችሁ ለምትሰሩ ሰዎች ነው (በተለይ RIDE ፣ FERES ወይም ማንኛውም የትራንስፖርት እና ጭነት አገልግሎት) በአማካኝ ፤ ግብር ምን ያህል ነው የምትከፍሉት? በጣም ብዙ ነው? እኔ የትራንስፖርት ንግድ ፈቃድ አውጥቼ ልሰራ ነበር እና ምን ትመክሩኛላችሁ? አመሰግናለሁ!🙏
Apr 29, 20260 engagements