Clara65
#entertainment
ቆይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በ sex የሚተላለፉ በሽታዎችን መፍራት ትቶ pharmacy ሂዶ condom መግዛት የሚያስፈራችሁ? Ere adbu
Apr 29, 20263 engagements
ቆይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በ sex የሚተላለፉ በሽታዎችን መፍራት ትቶ pharmacy ሂዶ condom መግዛት የሚያስፈራችሁ? Ere adbu
Apr 29, 2026Hedsh geshe a beka birrun lesteshe
Apr 29, 2026ባልሽ በመላጣው ልከካሽ ብሎሽ ነው 🤣🤣
Apr 29, 2026ጠቅለል አድርጌ ኹለት ዐሳቦችን ላንሳልሽ 1ደኛው ኮንዶም መግዛት ዝሙት ልፈጽም ነው ማለት ነው ! ይኽ ደግሞ ሃይማኖት አለኝ በሚል ሰውና በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ለሚኖር ሰው ዝሙት የተገባ ተግባር ባለመኾኑ ኮንዶም መግዛት ማለት እየበደልኩ ነው የሚለውን እውነት በይፋ ማወጅ ስለኾነ መግዛትን አይመርጥም ! 2ተኛው አእምሯችን የተቃኘው ስሜ ዛሬ ቢጠፋ ነገ ይረሳል በሚል በአጭር ጊዜ ላይ የተመሰረተ ስለኾነ ረጅሙን ችግርና መዘዝ መመልከት አንፈልግም ! ! ( ለዚኽ ነው እንደ ሀገር ነገን አሻግረን በመመልከት ችግሮቻችንን በዘላቂነት የሚፈታ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ በልቶ ለማደር ብቻ የምንጥረው ) . . . ዝርዝር ዐሳብ ቢኖረውም በጥቅሉ ግን ለዚኽ ነው ሌሎቹን ትቼ
Apr 29, 2026