ሰላም ጭንቅ ሲለኝ ላዋያችሁ መጣሁ ምን መሰላችሁ ለበዓል ወደ ቤት ሄድኩ እና ትናንት አባቴ cheat እንደሚያደርግ አወኩ ማመን ነበር ያቃተኝ 😭 እና ትናንት በቃ እኔው ጋር ይቅር ለማንም ምንም አልልም ብየ ወስኘ ነበር አሁን ግን እናቴ ላይ ሲጮህባት ተበሳጨሁ እና ልንገረው እንዲያቆም ወይንስ ምን ላድርግ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ማርያምን በዚህ ሁኔታ ወደ ስራ የመመለስ ሀሳብ የለኝም የሆነ መፍትሄ ሳልወስድ
Apr 29, 2026ምንድነው ይኼ ቦት . . . sry ለምን እንደደጋገመው አላውቅም።
Apr 29, 2026