FierceFlamingo6421.5
#technology
ሰላም ቤተሰብ 👋 ለ dodai የኤሌክትሪክ ሞተር ተጠቃሚዎች ጥያቄ አለኝ። ሻጮቹ እንደሚሉት ከሆነ በ ቻርጅ የሚሰራው ከመደበኛ ሞተር አነስ ያለው scooter የሚመስለው ሞዴል ባትሪዉ በ 2 አመት ከጥቅም ውጪ ይሆናል። ይሄ ነገር እውነት ነወ? used ከሰው እጅ ብገዛስ ይሄ ነገር ያሰጋኛል? በጠቅላላ በቀን 50 km ቢነዳበት የባትሪው እድሜ ስንት አመት ይሆናል? አመሰግናለሁ።
Apr 29, 20260 engagements