Bellaaxumawi12155.5
#personal
አንድ መስሪያ ቤት መበስበስ ጥሩ ነው? 15k ብር ይከፈለኛል ስራ ቦታውም ቤቴ ጋር ነው እና 30k ብር ቢከፈለኝ ሌላ መስሪያ ቤት ብገባ ጥሩ ነው??
Apr 29, 202625 engagements
አንድ መስሪያ ቤት መበስበስ ጥሩ ነው? 15k ብር ይከፈለኛል ስራ ቦታውም ቤቴ ጋር ነው እና 30k ብር ቢከፈለኝ ሌላ መስሪያ ቤት ብገባ ጥሩ ነው??
Apr 29, 2026Ay you need to experience another environment and mesria bet wust ke hulet eske sost amet nw mekoyet keza you have to change
Apr 29, 2026የ አመት ዕረፍት ሞልተህ አዲሱን እየውና ራስህ ትወስናለህ
Apr 29, 2026Eshi wendeme
Apr 29, 20266K
Apr 29, 202630k ስራው ጋር ግባ comfort zone ዉስጥ እንዳትገባ
Apr 29, 2026Eshi wendeme
Apr 29, 2026ere enen asketregn boss 12 chershe kuch byalew wtet almetam
Apr 29, 2026