ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አንድ ነገር እንድታማክሩ ፈልጋለሁ ምንድን ነው ለ4 አመት ያክል ቤት ተቀምጨ ነው ምውለው ስራ የለኝም በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች የሚያሳዩኝ disrespect ያስጠላል ብዙ ጊዜ መከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል አስብና ዋጋ የሌለው ሞት ነው ምሞተው በገዛ ወንድሞቻችን መገዳደል ነው እና ስደት ልሞክር ነው ሞት ከሆነም አይቀር ለመሄድ አስቤያለሁ ሊብያ ምታውቁ ሰዎች ከደላላ ጋር አገናኙኝኝ አመሰግናለሁ
Apr 29, 2026Europe lemegbat eko be tinshu 1 million birr yasfelgkal
Apr 29, 2026