This is for ላጤያንስ Guys (ኸረረረረረ ኡኡኡኡኡ) ኑሮ እንዴት ነው? I'm 24years old f ቁልት ሲያረገኝ እራሴን ካልቻልኩ ብዬ ኬቤት የወጣሁ ቀበጥ(ማልፀፀትበት ውሳኔ btw)....ደሞዜ 10,000 የቤት ኪራይ 4000 ብር (ክፍለሀገር ነው ደሞ) የቀረው ብር በሳምንቱ ይተናል ነው ምላችሁ 😭 አሺ እንዴት እየኖራችሁ ነወ?
Apr 29, 2026Start cooking, don't eat food outside 😁. If you have friend of your who wanna be like you abrachu bet krayun mechal ena abro menor +2k yhonlkal bet cook madreg kejemerk arif mihon ymeslegnal.
Apr 29, 2026