#society
አንዳድ ሰው ማህበራዊ ህይወት ላይ ሰትገናኙ ከተገናኛቹም በዋላ ዝም በሎ ሚያፈጥ ሰው ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ሚያይ ሰው በጣም ሚሰለቸኝ ወንድ ሆኜ ማለት ነው እና ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል
Apr 28, 20261 engagements
አንዳድ ሰው ማህበራዊ ህይወት ላይ ሰትገናኙ ከተገናኛቹም በዋላ ዝም በሎ ሚያፈጥ ሰው ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ሚያይ ሰው በጣም ሚሰለቸኝ ወንድ ሆኜ ማለት ነው እና ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል
Apr 28, 2026ቧልተኛና ቅናተኛ ሰው ነው እንደዚ አፍጥጦ የሚያየው
Apr 29, 2026