#relationships
እንዴት ናቹ እስኪ ከ ፍቅረኛቹ ጋር ወይም ከባለቤታችሁ ጋር በስንት አመጣቹ እንደተዋውቃቹ እና እንዴት እንደተዋወቃቹ ንገሩን Please Share us your love story how old were you when you met with your partner and how did you guys met.
Apr 28, 20262 engagements
እንዴት ናቹ እስኪ ከ ፍቅረኛቹ ጋር ወይም ከባለቤታችሁ ጋር በስንት አመጣቹ እንደተዋውቃቹ እና እንዴት እንደተዋወቃቹ ንገሩን Please Share us your love story how old were you when you met with your partner and how did you guys met.
Apr 28, 2026የተዋወቅነው እኔ በተወለድኩ በ7ተኛው ቀን ልገረዝ ወደ ሆስፒታል በሄድኩበት ዕለት እሷ ከማሕጸን ስትወጣ ነበረ። በሰአቱ ቀልቤን የገዛችው ዋ ዋ ዋ ይገርማል የሚለውን የጥላሁን ገሠሠን ዘፈን እያስረቀረቀችውን ይቺን ዓለም በመቀላቀሏ ነበረ። ያን ጊዜ ነበረ ይቺ ሴት አጥንቷ ከአጥንቴ ሥጋዋ ከሥጋዬ ነውና ባንቺአየሁ ትባል በማለት እኔ ከእናቷ እሷም ዐለሜ ስትለኝ ከእናቴ ጋር ቃልኪዳንን የፈጠምነው። ከዛን ጊዜ አንስቶ ልብ ለልብ እንደተሳሰርን ይኸው ድፍን ሰላሳ ዓመትን ብናስቆጥርም ባንቺአየሁ ግን የሆርሙዝ ወሽመጥን የምታስንቅ ኾናብኝ ቀርታለች።
Apr 29, 2026😂this is way too funny
Apr 29, 2026