#relationships
ግን ማለት ጋይስ ስራ ቦታ ላይ ከእድሜ በጣም ከሚበልጡአችው ሰዎች ጋር ሰለምን ልታወሩ ትችላላቹ ማለት ከስራ ውጪ ወሬው ስለምን ልታወሩ ትችላላቹ እስኪ መልሱልኝ ሰዎች እባካቹ
Apr 28, 20269 engagements
ግን ማለት ጋይስ ስራ ቦታ ላይ ከእድሜ በጣም ከሚበልጡአችው ሰዎች ጋር ሰለምን ልታወሩ ትችላላቹ ማለት ከስራ ውጪ ወሬው ስለምን ልታወሩ ትችላላቹ እስኪ መልሱልኝ ሰዎች እባካቹ
Apr 28, 2026Most of time sile hiwet limdachew yimkruhal and sile diro tarik .....ena bizu gize yimekralu ante mesmatna ahun yalewn degmo tinegrachewaleh yene wulo endeza new
Apr 28, 2026ሲያዳምጧቸው ደሞ ደስ ይላቸዋል 🥺
Apr 28, 2026life, religion, politics, history, country....
Apr 28, 2026ህልም asfeta gobez
Apr 28, 2026ማለት ምን አገናኘው
Apr 28, 2026Sile nuro widinet.... .....diro eko begna guze yilkal.....
Apr 28, 2026ስለ ህይወት
Apr 28, 2026Sile kuas newa
May 01, 2026ከእኔዎቹ ጋር የማወራው ስለ ሀገርና ስለ ሃይማኖት ስለ ቅዱሳን ስለ መንግስት ። እኔ ስለማነበው ዜና አንዳንዴ ስለ ልጆቻቸው ! አንዳንዴ እኔን ሊያጣብሱ ምናምን በሚያደርጉት ነገር።
Apr 28, 2026