Marcus Addis Restaurant አወቃችኹት ንግድ ባንክ ሕንፃ 45ተኛ ወለል ላይ ያለው ? አዎ እሱ ! ዋፍል በቺክን 13,500 ብር ነው ! ! ቺክኑ እሺ ገባኝ 🙄 ዋፍሉ ምንድነው ? ? ምንድነው ዋፍል ? በልቶት የሚያውቅ አለ ? ቺክኑስ ቢኾን ጭንቅላቱ ላይ ከኦክስፎርድ ፒኤች ዲ የሰራበትን ቆብ ነው እንዴ የጫነው. .ምድነው እንደዚ . . ሰው ግን ደፋር ነው ይበላል ! ተጨነቅኩ እኮ እኔ ወገን ተጋበዝኩ ብዬ ይኽን ባዝ ነውር አይደለ እንዴ ? ድርቆሽ ፍርፍር እንኳ 3500 ብር ናት። ይኼ በየሜዳው በማዳበረያ የምትሰጣዋ ድርቆሽ 45ተኛ ፎቅ ላይ ስትወጣ 3500 ሆነች . . 2ዓለም
Apr 28, 2026The main point eko endante aynet sew eza endayhed new.. Yehone aynet sew bicha endimeta new mifelgut 😅
Apr 28, 2026