#ሰላም ቤተሰብ በጣም የሚያምር ሉጫ ወፍራም የራስ ፀጉር ነበረኝ አሁን ግን ከግንባሬ በፍጥነት እየሸሸብኝ ነው ፀጉሬም በጣጣም እየሳሳ ነው ከminioxidil ውጭ ሞክራችሁት የግንባር ፀጉር ያበቀለላችሁ እንዲሁም ለፀጉር የሚመከር ተፈጥሯዊም ይሁን የሚገዛ treatment ካለ recommend አድርጉኝ ፕሊስ ያለ እድሜዬ እየተመለጥሁ ነው። Thank in you in advance for your suggestions
Apr 28, 2026እርጥብ ሮዝሜሪ ቅጠል የፈላ ውሀ ውስት ዘፍዝፈህ ማቆየት ከዛ ውሀውን ጸጉርህ ላይ መርጨት። ደረቅ ሮዝሜሪ፣ ክሎቭ፣ የሚስማማህን ቅባት (ኦሊቭ ኦይል፣ ኮኮናት፣ አልመንድ . . . ሌላም ግን የሚስማማህን) አድርገህ በ ጠርሙስ እቃ ውስጥ ከድነህ ሶስት ሳምንት ጨለማ ቦታ ማስቀመጥ ከዛ ከመታጠብ በፊት ከ 30-45 ደቂቃ ተቀብተህ ማቆየት ከዛ መታጠብ ሽታ አለው እንጂ የ ቀይ ሽንኩርት ውሀም አሪፍ ነው። ሽንኩርቱ ተፈቅፍቆ ወይ ተፈጭቶ ውሀውን ብቻ ተቀብቶ ማቆየት 30-45 ደቂቃ ከዛ መታጠብ። ግን ሽታው ቶሎ አይለቅም
Apr 28, 2026