እኔ እንድታማክሩኝ የፈለኩት በጣም ስለጨነቀኝ ነው I don't know ይሄ ጊዜ የሚያልፍ አይመስለኝም የምፈራውን ህይወት ልኖር ነው መሰለኝ ምን መሰላቹ ረጅም ነው ግን ላሳጥረው በአሁን ሰዓት ስራ የለኝ ቁጭ ብዬ ነው የምውለው ደሞ በጣም ደሀ ስለሆንን ቤተሰብ በወር በወር የኔን እጅ ይጠብቃሉ እና በራሴ ደሞ ስራ እንዳልጀምር ምንም የለኝም freelancer እንዳልሆን ደሞ skill የለኝም እና ልጃቹ ጨዋ ነው እንዲባል ብለው ቆልፈው ስላሳደጉኝ ምንም አይነት connection network communication የለኝም 0 ነው ተቀጥሬ መስራት አልፈልግም ግን አማራጭ የለኝም ብዬ ስራ ብፈልግም አጣሁ..... ከምታስቡት በላይ ጨንቆኛል ራስህን አጥፋ አጥፋ እያለኝ ነው በቃ ሁሉም ነገር ዝግትግት ብሎብኛል የፋሚሊን አይን ማየት ፈርቻለው በሽተኛ ልሆን ትንሽ ነው የቀረኝ በጭንቀቱ ምክንያት ልቤን ያፍነኝ ጀምሯል በቃ አውርቼ አልጨርሰውም ማማረር ብቻ ነው እና ምን ላድርግ የማደርገው ጠፍቶኛል በዙሪያየ ያሉት ጀለሶች ተለውጠው በሚሊዮን ነው የሚያንቀሳቅሱት ቤት ከነሱ ጋር እያወዳደሩኝ depression ውስጥ ከተውኛል ጀለሶች ቢዝነሱን እንዲያስጀምሩኝ ብጠይቅም ላሽ በል ብለውኛል እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ በጣም ከምታስቡት በጣም ጨንቆኛል
Apr 28, 2026Ayzoh wendme enem similar mibal aynet situation wst negn gn kuch bleh sle chgru bcha atasb, leraseh gize stew, ena beraseh sra fetari lemehon yrasehn akababihn ena zuryahn kagnew. Lelaw tlku neger be careless about people's or ur family opinion slante mnm judge mareg aychlum bcs ante ahun yalehbetn neger bante chama hunew slalayut new so i know it hurts but don't give shit abt that. Lelaw demo rasehn ke lela sew ga atawedadr!!!!! Try creating ur own path, yknah nege lela ken new 💗
Apr 28, 2026