የሳጥናኤል ጎል ቁጥር 1 ከብዙ አመት በፊት አንብቤዋለሁ አሁን ላይ ቁጥር 2ን ጀምሬዉ ነበር እና እድሜየ ስለጨመረ ስለበሰልኩ ነዉ መሰለኝ ሚተርከዉ ነገር ተረት ተረት መሰለኝ እና ምንም sense አልሰጠኝ አለ እና አልገፋኝ አለ ግን ደሞ በአንድ በኩል የአለምን እና የኢትዮጲያን ፖለቲካ ብዙ ሚስጥሮች ይዟል ስለዚህ ማንበብ ፈለኩ i am confused እስኪ ሀሳብ ስጡ ስለመፅሀፉ
Apr 27, 2026Mechem atekochem hulunem anbebew
Apr 27, 2026