Betatata17
#other
ሰላምና እንዴት ናችሁ ሁላችሁም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር።አሁን ላይ ስራ ማግኘት በጣም ከባድ እንደሆነ ይታወቃል ምናልባት የሰማችሁት ካላችሁ ብትተባበሩኝ ለማለት ነው ማንኛውም አይነት ስራ ይሁን ከተቻለ ቅዳሜ ከሰአት የሌለው ሌላውን ቀን እስከ 11 መስራት እችላለሁ ያው ተማሪ ስለሆንኩ የሌለ ነው ስለትብብራችሁ ከወዲሁ በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ
Apr 27, 20264 engagements