hey እርዱኝ 12 ከጨረስኩ ሁለት አመት ሞልቶኛል እስከ አሁን ምንም መንቀሳቀስ አልቻልኩም ያሰብኳቸው ነገሮች ሁሉ ይበላሻሉ + እኔ የገባውበት ነገር ይመሰቃቀላል በጣም ሚያስጠላ ሁኔታ ላይ ነኝ ትምህርት ለመማር ሞክሬ ነበር ግን ምንም አልቻልኩም የሰው ልጅ ደደብ አይባልም ግን ደደብ የሚለው ቃል በደንብ ይገልፀኛል ምንም አይገባኝም 3 ጊዜ ትምህርት ጀምሬ አቁምያለው ግራ ገብቶኛል ወዴት መሄድ እንዳለብኝ ብቻ ብዙ ያልነገርኳቹ ነገር አለ ብቻ ምከሩኝ
Apr 27, 2026Tselot lay endet neh?? Ke fetarig ga yaleh krbet endet new wendme??
Apr 27, 2026