Hello ወገንታት Isti ባለትዳሮች ይቺን መልሷት ትዳራችሁ ዉስጥ አለመግባባት ሲፈጠር እንዴት ነው ምትፈቱት? Don't say "በመነጋገር". We all know hule "መነጋገር እና diplomatic" እንደሌለ:: እና ደግሞ በ"መነጋገር እና diplomatic" ተፈታ እንበል:: እንዴት ወደ ቀድሞ ሙድ ቶሎ መመለስ ሚቻለው? Theoretical ሳይሆን practical የሆነዉን ሃሳብ ብቻ ዱቅ አድርጉ እስቲ
Apr 27, 2026Tedebadebu....alga lay.
Apr 27, 2026