wher can we find the reusable pads?
Apr 26, 2026wher can we find the reusable pads?
Apr 26, 2026130
Apr 26, 2026ከሞዴስ ይልቅ የኮንዶም ዋጋ መጨመር የሚያሳስበው መንግስትና ሕዝብ ባለበት ሀገርና ስለሴቶች እቆረቆራለው እያሉ ይህን ችግር መፍቻ መንገድን ከመፈለግ ይልቅ ወንድን ሲያብጠለጥሉ የሚሉ ቆሮቆንዳ ራስ ሴቶች በበዙባት ከተማ ዋጋው መጨመሩ አያስደንቅም ! ይዞት እየመጣ ያለው ተጓዳኝ ችግር እንዳለ ኾኖ ! ፈጣሪ ይርዳችኹ ችግሩ የጋራችን ነው ! Reusable close pad መጠቀም ልመዱ። ዋጋው ቢቀንስ እንኳ ከወራቶች በፊት ብዙዎች በጥራት ማነስ ምክንያት ለተለያዩ በሽታዎች ሲጋለጡ ተመልክቻለው።
Apr 26, 2026Zare 120 birr gezahu
Apr 26, 2026አብሳላት ፔሬድን ማስቀረት ይቻላል ስትል አልነበር እንዴ? ሴቶችዬ ሰብሰብ ብለን ቅጠላቅጠላችንን እንብላ እንጂ አልተቻለምኮ 100 ነበር አሁን 120 ገብቷል።

Apr 26, 2026