So its my hair line this past couple of months I've been seeing it change like it was straight before now gn dar dar lay eyegeba nw, ena any advice/tips for gaining my hair back or stop it from going in more? Pls
Oct 18, 2020የሳሳ ፀጉር ለማከም የሚረዳ ቤትውስ የሚዘጋጅ መፍትሔ 🙌አዘገጃጀት 1,አንድ ፍሬ ዝንጅብል ያልተላጠ 2,ሁለት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት የተላጠ 3,አንድ ፍሬ ቀይ ሽንኩርት የተላጠ በደንብ አጥቦ ከአንድ የሻይ ማንኪያ የትቁር አዝሙድ ዘይት እና ከሁለት የሾርባ ማንኪያ አፕል ቪንገር ጋር በደንብ እስኪደቅ መፍጨት። 👉አጠቃቀም ለወንዶች በቀን አንዴ የተመለጠው(የሳሳውን)ቦታ በደንብ መቀባት እና ቢያንስ ለ5 ደቂቃ ጭንቅላታችንን ማሳጅ ማድረግ በተለይ የተመለጠውን (የሳሳውን) ቦታ👈 ከ30 እስከ 40 ደቂቃ አቆይቶ በዱሩ ሳሙና መታጠብ 👉አጠቃቀም ለሴቶች የፈጫችሁትን በጠቅጣቃ ማጣሪያ ማጥለል (ውሃውን ከሽንኩርቱ መለየት) እና በሳምንት ሁለት (አንድ) ግዜ በውሃው መታጠብ በተለይ የተመለጠውን (የሳሳውን) ቦታ በደንብ ማራስና ለ5 ደቂቃ ማሳጅ ማድረግ ከዛ በሻዎር ኬፕ (በፌስታል) አስረን ለስለስ ያለ ፀጉር ከሆነ ከ20 እስከ 30 ደቂቃ ማቆየትና መታጠብ ጠንከር ያለ ፀጉር ከሆነ ከ30 እስከ 40 ደቂቃ ማቆየትና ቤት ውስጥ ባዘጋጀነው ሻምፖና ኮንዲሽነር (በዱሩ ሳሙና) በደንብ መታጠብ። 👉የተረፈውን በአነስተኛ እቃ ገልብጠጦ እንዳይበላሽ ፍሪጅ ውስዘጥ ማስቀመጥ ይጠበቅብናል። ♦️ማስጠንቀቅያ ከፍሪጅ አውጥተን ብርዱ በደንብ ሳይለቅ መጠቀም አይመከርም። 👤 By - Anonymous 🎖 67
Oct 19, 2020