Av44
#personal
Fayda ID መረጃ ተስተካክሎ reprint ያረገ ሰው ካለ, please answer. የመጀመሪያው በፖስታ ቤት ነበር ታትሞ የመጣልኝ። አሁን በቴሌ reprint ማረግ ችላለሁ ወይስ የግድ ድጋሜ በፖስታ ቤት መሆን አለበት?
Apr 25, 20261 engagements
Fayda ID መረጃ ተስተካክሎ reprint ያረገ ሰው ካለ, please answer. የመጀመሪያው በፖስታ ቤት ነበር ታትሞ የመጣልኝ። አሁን በቴሌ reprint ማረግ ችላለሁ ወይስ የግድ ድጋሜ በፖስታ ቤት መሆን አለበት?
Apr 25, 2026atchlm reprint yemtargewu kezi befit print barkebt way bcha nw
Apr 26, 2026