JAHLEEL3956
#society
ጋይስ የጂም አስተማሪና የወንድ ቤስት ፍሬንድ ያላትን እንዲኹም ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር የምትገናኝ ሴትን ለጠበሱ ወንድሞቻችን ለምን አንድ ጊዜ የሕሊና ጸሎት አናደርግላቸውም ? አያድርስ አይጣል ነው መቼስ ! ! ቺቲንግ በአእምሮ ተጀምሮ መኝታ ክፍል የሚጠናቀቅ ተግባር ነው። ፍቅረኛህን አለቃዋ ያስቃታል ? ብራዘር ምን ትጠብቃለኽ ? ? አምልጥ እንጂ . .የሚታየው የሚሰማው ኹሉ ይዘገንናል። እንዴት ነው ተማምነን የምንዛለቀው ወገን ? ዝም ብለን እንመን ወይስ መፍትሔ አላችኹ ?
Apr 25, 20265 engagements