ሰላም ለ ሁላቹም እኔ ወንድማቹ በጣም ግራ ገብቶኛል አሁን 24 አመት ሞልቶኛል በቃ ግን ያሁሉ ግዜ የተማርኩት ያ ልጅ ሆኜ ማደግ የተመኘውት ለዚሁ ነዉ ወይስ ሁሉም ሰው እንደኔ ግራ ገብቶታል በቃ ለምንድ ነው የማልሰራው ለምንድነዉ ጓደኛ የሌለኝ ለምንድነው እንደ እኩዬቼ ማልሆነዉ ለምንድነው ምንም ነገር ማያስደስተኝ ለምንድነው አንድ ቦታ stuck የሆንኩት ለምንድነው ለመኖር ከመጣጣር ይልቅ ሞቴን ለማቅረብ ምጣጣረው ለምንድነው ልቤ የሞተብኝ ለምንድነው ምንም መሆን ያልቻልኩት ለምንድነው ይሄ ሁሉ ግዜ ምንም ባልገባኝ መጠን suicide የምሞክረው ግን ምን ሆኜ ነው😭😭😭😭 even i don't understand my emotions እስቲ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ።
Apr 24, 2026Here is your answer. Life lemanm fully satisfaction bcha eyametach nora atawkm hulum gize alew. Ena ante ahun yalehbet time kebad hono lihon ychlal kemtmegnew hiwet antsarm tekarani honobkal gn guess what yihe hulum gar yale new. Hulum gizew tebko new mihonew Bible lay Metshafe Mekbib lay lehulum gize alew blo siyawera yedesta gize keza degmo yehazenm gize lebchaw adrgo yinegrenal. Tadiya hulum gar happen miyaderg kehone what should we do?
Apr 25, 2026