ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ሚፈጥርብኝ ነገር አለ የ አመት/ እድሜ አቆጣጠር አንድ ሰው በ 95 ከተወለደ 24 አመቱ እንጂ እንዴት 23 ይባላል ??? ሲቆጠር ደግሞ ሚሊንየም 2000 ሚቆጥር የለም?? ከሚሊንየም እስካሁን ማለት 19 አመት አይደል??? ወይስ እንዴት ነው የሳትኩት ነገር አለ???
Apr 24, 20261995- 1996 1 1996 _ 1997 2 1997- 1998 3 1998 _ 1999 4 1999- 2000 5 2000 - 2001 6 2001 - 2002 7 2002 - 2003 8 2003 - 2004 9 2004 - 2005 10 2005 - 2006 11 2006 - 2007 12 2007 - 2008 13 2008 - 2009 14 2009 - 2010 15 2010 - 2011 16 2011 - 2012 17 2012- 2013 18 2013 - 2014 19 2014 - 2015 20 2015 - 2016 21 2016 - 2017 22 2017 - 2018 23
Apr 24, 2026