Nathan569.5
#business
It's urgent እንዴት ናችሁ ሰዎች, እኔ ምላችሁ ደብረዘይት የ ቦንዳ ልብስ ሱቅ ነበረኝ እና አሁን አዲስ አበባ ስለሆንኩ መሸጥ ፈልጌ ነበር ምታውቁት ደላላ ወይም ሊያሻሽጥልኝ ሚችል ምታውቁት ሰው ካለ pls እርዱኝ አገናኙኝ 🙏🙌
Apr 24, 20263 engagements
It's urgent እንዴት ናችሁ ሰዎች, እኔ ምላችሁ ደብረዘይት የ ቦንዳ ልብስ ሱቅ ነበረኝ እና አሁን አዲስ አበባ ስለሆንኩ መሸጥ ፈልጌ ነበር ምታውቁት ደላላ ወይም ሊያሻሽጥልኝ ሚችል ምታውቁት ሰው ካለ pls እርዱኝ አገናኙኝ 🙏🙌
Apr 24, 2026yet akebabi
Apr 24, 2026Get ishet
Apr 24, 2026Dm bro @Anbessawyedeme1
Apr 24, 2026