#entertainment
የምታቁ መልሱልኝ። ነገ ደብረዘይት (Bishoftu) ከgirlfriende ጋ ለመዝናናት አስበናል። so ቆንጆና የሚያምር resort ማን ነው? ዋጋው ያን ያህል አያሳስበኝም ብቻ ደስ የሚል ይሁን። TikTok ላይ Pilican, adulala, Lisak የሚል አይቻለሁ። Which one is the best? Please answer me.
Apr 24, 20266 engagements