ክብረ ቢስ ሕይወቶች፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም! የወለዱ ሁሉ፣ እናቶች አይደሉም፡፡ የእናትነት ስሟ፣ ከክብሯ ነው እንጂ፣ ከልጇ እንዳልመጣ፤ ወልዳም ምንም ነች፣ ሴት ክብሯን ስታጣ፡፡ . አትስደበኝ አለች፣ በነገርኳት ሁሉ፤ ልክ ናት አንዳንዴ እውነቶች ውሸት ፊት፣ ስድብ ይመስላሉ፡፡ . . . ደም እና አጥንት ብቻ ልጅን ልጅ ያስብሉታል ?
Apr 24, 2026ene ግር milegn neger ale wendoch lemndnew tadiya endalkew hulu negeruwa fake kehonech set kesruwa maytefut Be teferuwa yalech set zor blachu atayum slezi ychim lemefeleg bla tkebabalech tiketatlalech mejemeriya lemn mirichachun atawkum?
Apr 24, 2026