ጓደኞቸ ሲከፋቸው ምን ሆናችሁ ብየ አለጠይቃቸውም ምክንያቱም የማልፈታው ችግር ይሆናል ብየ ስለማስብ ማለት ነው እና ግን እነሱን ደስተኛ ሁነው ማየት ነው የምፈልገው እና ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ ። አመሰግናለሁ
Oct 18, 2020Mnalbat eko chigrachewn ke meftat ylk yemyadamtachew sew yhonal myasfelgachew kalhonem demo chigru lemefetat kelalm lihon ychilala so chigrachewn meteyek lenesu sew endalachew masaya slehone chigrun meteyek asfelagi ymeslegnal
Oct 19, 2020