ሰላም ወገን ጥያቄ ለክርስቲያኖች በቤተክርስቲያን ጋር ስናልፍ የምናማትበው ለምንድነው። ስንጸልይ ምናምን ሳይሆን በቤተክርስቲያን በር ስናልፍ የምናማትበው
Apr 22, 2026በቤተክርስቲያን በር ስናልፍ የምናማትበው አንደኛ ለቤተ መቅደሱ ያለንን ክብር ለመግለጽ ሲሆን፣ ሁለተኛ ደግሞ በውስጡ ላለው ለጌታ ሥጋና ደም (ለቅዱስ ቁርባን) ምስጋና ለማቅረብ ነው በተጨማሪም ማማተብ የመስቀል ምልክት በመሆኑ በሄድንበት ሁሉ በመስቀሉ ኃይል እንድንጠበቅ የምንማጸንበት መንፈሳዊ ተግባር ነው
Apr 23, 2026