Alico14
#religion
ሰላም ክሪስታኖች እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ነገር ሰምቼ ደንግጬያለሁ። ምንድን ነው አትሉኝም? ስለ ቅድስት ስላሴ ነው ነገሩ በርግጥ ለመረዳት የሚከብድ እና የሚያወዛግብ ነገር ነው ግን ከዛም በላይ ያስደነገጠኝ ነገር ቃሉም ሆነ ቃሉ የወከለው "ሀሳብ" መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንደሌላ ሰማሁኝ😳 እውነት ነው እንዳትሉኝ እባካችሁ አለ ምትሉ ከሆነ አሳዩኝ ምታቁ ሰዎች ቃሉ ከነጭራሹ የለም እንዲሁም ሀሳቡም ተባልኩ። ከማወዛገቡ በላይ ይሄ ግራ ገበኝ😓
Apr 22, 202623 engagements