ማዘር እና ፋዘር አሳዘኑኝ ! ቢያዩኝ ቢያዩኝ የማገባ አይነት ስላልኾንኩ ይኸው ከመሸ አስቀምጠውኝ " እሺ ቢያንስ ውለድና አምጣቸው " እያሉ ምክር ይኹን ልመና እያቀረቡልኝ ነው ! ! ገድለው በቀበርናት ሀገሬና ቤተክርስቲያኔ ተስፋ በቆረጥኩበት በዚኽ ጊዜ ላይ ኹለቱም ትንሣኤ እንዳላቸው የማምን እኔ ልጃቸው ስልጣን ያልተጠማ ለእውነት የቆመን አካል ፈልጎ አግኝቶ አልያም መሥርቶ መዋጋት ነው የሚታየኝ ! ያም ባይኾን ሌላ አንድ ዐሳብ ደግሞ አለ ውስጤ ላይ ያለ ! ! ብቻ በዛም አለ በዚኽ ውጊያ ነው የሚታየኝ ! ! ይኹን እሺ ኹለቱም ይቅር ሌላ ሶስተኛ መዋጊያ መንገድንም እንደማላጣ አውቃለሁ ! ይኽኛው ግን በጋብቻ መስመር ውስጥ ያለ እንደመኾኑ ላግባት ለምላት ሴት ከባድ የሚኾን ነው !! ግን እኔ አኹን ያልገባኝ ብዙ ጉዳዮች ሳወጣና ሳወርድ ጓደኛ መያዝ ኾነ ማግባት የሚባሉትን በጎ ዐሳባች ከአእምሮዬ እንዴት ላስገባው እንዳልቻልኩ ነው ? ! እነዚን ዐሳቦች ጭራሽ ነው የረሳዋቸው ! ! i know ልያዝ ብል እይዛለው ልውለድ ብልም እንደዛው ! ዛሬ ጀንጅኜ ነገ መጀናጀኔን እረስቼው እህቶቼ አድርጊያቸው ቁጭ ! የወደድኳት የተመቹኝ እኮ ነበሩ ግን ከአንድ አንድ ጉዳዮች ሊበልጡብኝ ስላልቻሉ ፎረገትኳቸው ! አንድ ሰው ለአገሩ ወይም ለሚያምንበት ትልቅ ዓላማ ራሱን መስጠት ሲፈልግ፣ የቤተሰብን ትውልድ የመተካት ፍላጎትና ኃላፊነት ወደ ጎን ማለቱ እንደ ጥንካሬ ይቆጠራል ወይስ እንደ ግዴለሽነት ? አንድ ሰው ዛሬ አንዲት ሴት ተመችታው ነገ 'እህቴ ነሽ' እስኪል ድረስ ፍቅርን የሚረሳው ከሆነ፣ ችግሩ የሰውየው ማንነት ላይ ነው ወይስ ካለው ትልቅ ዐሳብ አንጻር ጾታዊው ፍቅር 'ትንሽ' ሆና ስለታየችው ?
Apr 21, 2026Zoro zoro hager kbeteseb yjemiral...lerasuna lbetesebu mfeligutn yalameta lj hager mitfeligewn yametalatal yemil emnet ylgnm...lj demo siweled be fetari tesfa enji swoch betalut hager ena betekrstian zuria balu yegemmu sewochn hasab wust bmasgebat aydlm...fetari yrdah!!
Apr 22, 2026