ሰላም ኦርቶዶክሳውያን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስለ ቅድስት ሥላሴ አንድነት እና ሦስትነት ነበር...ብዙ ግዜ አንብቢያለው ግን በደንብ ልረዳው አልቻልኩም ሳስበው ፈራዋለው ጥያቄውን እና አሁን ምታቁ ካላቹ ሰፋ አርጋቹ አስረዱኝኝ
Apr 21, 2026ካለመረዳቱ በላይ እኮ ሚገርመው ቃሉም ሆነ ቃሉ የወከለው ሀሳብ በመፅሀፍ ቅዱስ አለመኖሩ ነው።ይሄ ማለት በአባቶች የመጣ እምነት እንጂ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም 325 በኒቂያ ጉባኤ ነው ወልድ ብሎ የፀደቀው ከዛም በ380 ምናምን ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ተብሎ። በአካል ሶስት ሲሆኑ በመለኮት አንድ ናቸው ተብሎ ከዛ በፊት ሀዋሪየቱም የማያቁትን እምነት አመጡ።
Apr 21, 2026