#business
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ላማክራችሁ አኔ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እና አሁን 2×2 የሆነች ኮንቲነር አለችኝ እና 200000 (ሁለት መቶ ሽህ) ብር አለኝ ግን ቦታዉ ያለዉ ወረዳ ላይ ሁኖ ዋና ከተማ ላይ ነች ቀላል ከተማ ነች ደማቅ አደለችም እና ምን ልስራባት እኔ ማስተዳደር አልችልም ሌላ ቦታ ስራ አለኝ ሌላ የቤተሰብ አካል ያስተዳድራል ግን ምን ልስራበት ንገሩኝ እስኪ
Apr 21, 202613 engagements