ሰላም ሰላም ሚስቴ የዛሬ ሳምንት የመጀመሪያ የሆነ የ3 ወር ፅንስ ወርዶባታል፣ ጤና ጣቢያ ዶክተሩ ለሶስት ቀናት ግንኙነት እንዳታረግ ነግሯታል፣ እኔ ግን እስካሁን ግንኙነት ማድረግ አልፈለግኩም፣ ምናልባት የሚፈስ ደም ካለ ብዬ ነው የደበረኝ፣ እናንተስ ምን ትመክሩኛላቹ?
Apr 21, 2026Give her time to heal but don't get disgusted..when u said "ደብሮኛል" it seemed like u r disgusted of it..but let her heal,pray together and things will get better
Apr 21, 2026