Selam, wede sewerwa gedam mhed felge nbr le sost Ken , endet nw emikdew? Mn mn mn yasfelgal(mn yeze lhid)?
Apr 21, 2026አዳራሽ መቆየት ከፈለግሽ ምንጣፍ፣ የሚለበስ፣ የእጅ ባትሪ፣ ፓወር ባንክ፣ በሶና ቆሎ (በጸበል የሚሰራ ምግብ አለ እዛው ገዳሙ ውስጥ እንጀራ ከሆነ የምትፈልጊው) ለብቻሽ ለመሆን ከፈለግሽ ግን ድንኳን ብትይዢ ጥሩ ነው
Apr 21, 2026