#health
ሰላም፣ የጥርስ ብልዝ እና የአፍ ጠረን ችግር አለብኝ። ፎቶ ብልክ በነፃ ምክር ልትሰጡኝ ትችላላችሁ?
Apr 21, 20261 engagements
ሰላም፣ የጥርስ ብልዝ እና የአፍ ጠረን ችግር አለብኝ። ፎቶ ብልክ በነፃ ምክር ልትሰጡኝ ትችላላችሁ?
Apr 21, 2026ጥርስህን በቀን 2ቴ አፅዳ: ምላስህንም scrape አርግ; በዛ ካልጠፋ... የግድ ክሊኒክ ሄደህ መታጠብ ያስፈልግሀል::
Apr 21, 2026