ሰላም እንዴት ናችሁ?🙏 አቅጣጫ ለመጠየቅ ነበር። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ↪️ከ #ጦርሃይሎች" አልያም "#Awutobs Tera" ወደ "ጥቁር አንበሳ ኢሚግሬሽን" በምን Taxi ነው መሄድ ያለብኝ?? ጥርት ያለ መረጃ ስጡኝ እስኪ ክፍላገር ነው ያለሁት። ↪️ከወልቂጤ ቀጥታ አውቶብስ ተራ ልሂድ ወይስ ጦርሃይሎችጋ ብወርድ ይሻለኛል? then ↪️ለጠቅላላ እውቀት የ2ቱንም Taxi መሄጃ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል 🔷("ከጦርሃይሎች" ወደ "ጥቁር አንበሳ ") እና 🔷("Awutobs Tera" ወደ "ጥቁር አንበሳ")🙏
Apr 20, 2026awtobis tera yshalal ketita ale keza wede mexico yemihed taxi tyzaleh normally be eger rasu yakl ruk aymeslegnm , ke torhaloch demo ye mexico taxi meyaz alebh keza mexico lay autobis tera immigration or demo teklehaymanot bemil taxi thedaleh then immigration gar awrdugn tlachewaleh
Apr 21, 2026