ዴምለው171
#society
አንዳንድ ሰዎች ግን ምን ሆናቹ ነው? ቤተክርስቲያን ሰው የሚመጣው ከፈጣሪው ጋር ለመገናኘት እኮ ነው ለምንድነው ካሜራ ደቅናቹ ሰው ሲፀልይ ወይ ሀዘኑን ፀሎቱን በእምባ ሲያወጣ ለ content ሟሟያ ቀርፃቹ ምትለቁት? ይሄኮ ከነውርም ነውር ነው አይደረግም ተሳቀቅን እኮ ጎበዝ🙌 ተቆጠቡ ነውር ነው ዛሬ ሀዋሳ ቅ/ገብርኤል ቤት አንድ አባት ሲያለቅሱ ተደብቀህ ስትቀርፅ የነበርከው ጋግርታም ገጣጣ እግዚአብሔርን ፈርቼ ነው በንግግር ያለፍኩህ እንጭጭ🙌
Apr 20, 20263 engagements