እባካችሁ ሀሳባችሁ ያስፈልገኛል please አትለፉት ከባድ ስሜት ወስጥ ሁኘ ነው የምፅፈው.. ሰዎች ባላደረኩት ነገር በጣም በተደጋጋሚ ባልዋልኩበት ይኮንኑኛል ይጠሉኛል ይባስ ብሎ አሁንማ ሕይወቴን ሁሉ risk ዉስጥ በሚያስገባ ነገር ወሬ አውርተው ይንሾካሾኩብኛል i don't know ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር አላቅም ነገር ግን ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ሲፈጠር እኔን ነው ሚሉኝ እና ምን ላድርግ ለምድን ነው እንደዚህ አይነት ነገር በተደጋጋሚ ሕይወቴ ላይ የሚፈጠር ምን ነው ማድረግ ያለብኝ እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ለምትሰጡኝ ምክር የ ድንግል ማርያም ልጅ ያክብርልኝ 🙏
Apr 20, 2026ራቃቸው አሁን ትተዋል እያልክ አትጠጋቸው ። ሰላን ቢመስሉን መቸም አይተውም። ዝም ብለህ ራቃቸው
Apr 20, 2026