#business
ሰላም ሰዎች ስራ ፈላጊ ነኝ እና የምታውቁት ኤጀንሲ አለ በትክክል ስራ የሚያገኝልኝ በጣም ብዙ ቦታ ሞከርኩ ግን ዝም ብለው ብር እያስከፈሉኝ ስራው ግን የለም እና እባካቹ ተባበሩኝ
Apr 20, 20262 engagements
ሰላም ሰዎች ስራ ፈላጊ ነኝ እና የምታውቁት ኤጀንሲ አለ በትክክል ስራ የሚያገኝልኝ በጣም ብዙ ቦታ ሞከርኩ ግን ዝም ብለው ብር እያስከፈሉኝ ስራው ግን የለም እና እባካቹ ተባበሩኝ
Apr 20, 2026what's your background?
Apr 20, 2026Medical lab be tvt zendro temraki ngh so class selalek be 12 wetat yemseraw sera felga nber
Apr 20, 2026